Data from cache
ይህ ፊልም በዞረ እግር ህክምና ውስጥ የማስጠበቅ የህክምና ደረጃን በተመለከተ የጫማ ድጋፍን አጠቃቀም አሳይቶ በተጨማሪም የተለያዩ የጫማ ድጋፍ አይነቶችንና የተለየ ገፅታቸውን ብሎም ከአጠቃቀማቸው ጋር የተገናኙ እውነታዎችን ይገልፃል፡፡ አላማውም በዞረ እግር ህክምና ወቅት ለታካሚ ህፃናት ቤተሰቦች የምክር ድጋፍ የሚሰጡትን የበጎ ፈቃድ አማካሪዎችን ለማሰልጠን ያግዝ ዘንድ ነው፡፡