Data from cache
ይህ ፊልም የዞረ እግር ወይም በሳይንሳዊ አጠራር ኮንጀኒታል ታሊፐስ ኢኩዊኖ ቫረስ ስለተባለው በእግር ላይ በተፈጥሮ ስለሚከሰተው ችግርና ስለህክምናው ያስቃኘናል፡፡ ይህም ለችግሩ ተጠቂዎች እና ለቤተሰቦቻቸው አልፎም ለሰፊው ህብረተሰብ እና ለጤና ባለሙያዎች ስለዞረ እግር እና ህክምናው ግንዛቤ ማስጨበጥን አላማው ያደረገ ነው፡፡
Donate Now - help keep our films free
View our showreel
Only fill in if you are not human