Data from cache
ይህ ፊልም ስለፖንሴቲ ህክምና እና በህክምው ውስጥ ስለሚገኙ ደረጃዎች ገለፃ ያደርጋል፡፡ አላማወም በህክምና ስራው ውስጥ ስለዞረ እግርና ህክምናው መሰረታዊ መረጃ ለሚያስፈልጋቸው የጤና ኤክስተንሽን ሰራተኞችና የበጎ ፈቃድ አማካሪዎች የስልጠና ድጋፍ ለመስጠት የሚውል ነው፡፡
Donate Now - help keep our films free
View our showreel
Only fill in if you are not human