Data from cache
ይህ ፊልም ፖንሴቲ ስለተባለው የዞረ እግር ህክምና በእያንዳንዱ ቀጠሮ የሚያካትታቸውን ወሳኝ የህክምና ደረጃዎች ያትታል፡፡ አላማውም የጤና ባለሙያዎችና የበጎ ፍቃድ አማካሪዎች ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ለመስጠት የሚያደርጉትን ጥረት በስልጠና ለመደገፍ ነው፡፡
Donate Now - help keep our films free
View our showreel
Only fill in if you are not human